ትግራይ ዋንጫ| አክሱም ወደ ግማሽ ፍፃሜ ሲሸጋገር መቐለ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል

ዘካርያስ ፍቅሬ በዘጠነኛ ሰከንድ ግብ ባስቆጠረበት ጨዋታ አክሱም ከተማ ተጋጣሚውን አሸንፏል። ዛሬ በትግራይ ዋንጫ ከተካሄዱት ጨዋታዎች…

የትግራይ ዋንጫ | የጦና ንቦች ደደቢትን አሸንፈዋል

የትግራይ ዋንጫ ዛሬም ሲቀጥል ወላይታ ድቻ ደደቢትን ሁለት ለአንድ በሆነ ውጤት አሸንፏል። አሰልቺ እንቅስቃሴ የታየበት እና…

ሉሲዎቹ ነገ ረፋድ ወደ ታንዛኒያ ያመራሉ

ታንዛኒያ በምታስተናግደው የሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ነገ ረፋድ ወደ ዳሬሰላም ያቀናል።…

ከፍተኛ ሊግ | የደሴ ከተማ ተጫዋቾች ላቀረቡት ቅሬታ ክለቡ ምላሽ እንዲሰጠው ፌዴሬሽኑ ጠየቀ

ፌዴሬሽኑ ደሴ ከተማ ቀሪ የውል ዓመት ያላቸው አራት ተጫዋቾችን ስለመልቀቁ በአስር ቀን ውስጥ ማብራርያ እንዲሰጠው አሳስቧል፡፡…

ከፍተኛ ሊግ | ለገጣፎ ሰባት ተጨማሪ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

በአሰልጣኝ ዳዊት ሀብታሙ እየተመራ ዝግጅቱን በባቱ ከተማ እያደረገ የሚገኘው ለገጣፎ ለገዳዲ ሰባት ተጨማሪ ተጫዋቾች ማስፈረም ችሏል።…

የኢትዮጵያ እና አይቮሪኮስት ጨዋታ የስታዲየም ለውጥ ተደርጎበታል

የዋልያዎቹ ጨዋታ የስታዲየም ለውጥ ተደርጎበታል። ኢትዮጵያ እና አይቮሪኮስት የሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ ሁለተኛ የማጣርያ ጨዋታ መቐለ ላይ…

መቐለ 70 እንደርታ ከ አክሱም ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ኅዳር 2 ቀን 2012 FT’ መቐለ 70 እ 0-1 አክሱም ከተማ – 1′ ዘካርያስ ፍቅሬ…

Continue Reading

ወላይታ ድቻ ከ ደደቢት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ኅዳር 2 ቀን 2012 FT ወላይታ ድቻ 2-1 ደደቢት 55′ አንተህ ጉግሳ 78′ ታምራት ስላስ…

Continue Reading