የሴካፋ ዋንጫ ከሁለት ሳምንት በኋላ ይጀምራል

የሴካፋ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን እና ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ውድድር በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ከሁለት ሳምንት በኋላ መካሄድ ይጀምራል።…

የደቡብ ሠላም የከፍተኛ ሊግ ውድድር ዛሬ ተጀመረ

በየዓመቱ የሚደረገው እና ዘንድሮም ለሶስተኛ ጊዜ የሚከናወነው የደቡብ ሠላም የከፍተኛ ሊግ ክለቦች የአቋም መፈተሻ ውድድር ዛሬ…

አዲስ አበባ ከተማ ከዋና አሰልጣኙ ጋር ሲቀጥል ለሴት ቡድኑ አሰልጣኝ ሾሟል

አዲስ አበባ ከተማ አሰልጣኝ መኮንን ገብረዮሀንስን በወንዶች ቡድን አሰልጣኝነት እንዲቀጥሉ ሲወሰን ሙሉጎጃም እንዳለን የሴቶች ቡድን ዋና…

ወልዋሎ እና ስሑል ሽረ ላልተወሰነ ጊዜ የስታዲየም ለውጥ አደረጉ

የዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በበላይነት የሚመራው ዐቢይ ኮሚቴ ባደረገው ግምገማ መሠረት ወልዋሎ እና ስሑል ሽረ ሜዳቸው…

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ በኅዳር ወር መጨረሻ ይጀመራል

የ2012 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን ሲታወቅ ቀደም ብሎ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓትም ይደረጋል፡፡…