ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በምዓም አናብስት አሸናፊነት ተጠናቀቀ

የአምስተኛው ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር የነበረው የመቐለ 70 እንደርታ እና ወልዋሎ ጨዋታን መቐለ በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ብቸኛ…

ሀዲያ ሆሳዕና አንድ ተጫዋች የውሃ ሽታ ሆኖበታል

በክረምቱ የዝውውር መስኮት አዲስ አዳጊው ሀዲያ ሆሳዕናን የተቀላቀለው መሐመድ ናስር ላለፉት ሁለት ሳምንታት ከቡድኑ የልምምድና የጨዋታ…

“በዚህ ወሳኝ ጨዋታ ላይ 50ኛ ጎል በማስቆጠሬ በጣም ደስ ብሎኛል” አማኑኤል ገብረሚካኤል

አማኑኤል ገ/ሚካኤል በመቐለ 70 እንደርታ ማልያ ስላስቆጠረው 50ኛ ጎል ይናገራል። በ2009 ከሰሜን ሸዋ ደብረብርሀን ወደ መቐለ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ከ ጌዴኦ ዲላ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ ታኅሳስ 20 ቀን 2012 FT’ መከላከያ 5-2 ጌዴኦ ዲላ 1′ መዲና ዐወል 12′ ፀጋ ንጉሴ…

Continue Reading

መቐለ 70 እንደርታ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ ታኅሳስ 20 ቀን 2012 FT’ መቐለ 70 እ 1-0 ወልዋሎ 24′ አማኑኤል ገ/ሚካኤል  – ቅያሪዎች…

Continue Reading

አዲስ አበባ ከተማ ከ አቃቂ ቃሊቲ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ ታኅሳስ 20 ቀን 2012 FT’ አአ ከተማ 0-1 አቃቂ ቃሊቲ – 60′ ማህሌት ታደሰ ካርዶች…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቐለ 70 እንደርታ እና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል 

ረፋድ ላይ በተደረገው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መቐለ እና አዳማ አንድ ለአንድ አቻ ተለያይተዋል። ማራኪ ጨዋታ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ማሊያዊውን ተጫዋች አሰናበተ

ፈረሰኞቹ በክረምቱ ቡድኑን ከተቀላቀለው ማሊያዊ አጥቂ አቱሳይ ኒዮንዶ ጋር በስምምነት መለያየታቸውን አስታውቀዋል፡፡ በቅዱስ ጊዮርጊስ ከሚገኙ አራት…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቐለ 70 እንደርታ ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ ታኅሳስ 20 ቀን 2012 FT’ መቐለ 70 እ 1-1 አዳማ ከተማ 90′ ዮርዳኖስ በርኸ (ፍ)…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ| ባንክ ሲያሸንፍ አርባምንጭ እና ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲጀመሩ ንግድ ባንክ ወደ ጊዜያዊ መሪነት የተሸጋገረበትን…