ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መቐለ 70 እንደርታ

ፈረሰኞቹ እና ምዓም አናብስትን የሚያገናኛው የስድስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በወጣ ገባ አቋም ውድድራቸው በማካሄድ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-0 ባህር ዳር ከተማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ ባህር ዳር ከተማን አስተናግዶ 3 -0 ካሸነፈ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-0 ስሑል ሽረ

በ6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ እና ስሑል ሽረ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-2 ድሬዳዋ ከተማ

በስድስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና በሜዳው በድሬዳዋ ከተማ ከተሸነፈበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ባህር ዳርን በመርታት ሊጉን መምራት ጀምረዋል

በስድስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ ጎንደር ላይ ባህርዳር ከተማን አስተናግዶ 3-0 አሸንፏል። በጨዋታው መጀመሪያ…

ሪፖርት | ወልቂጤ ለመጀመርያ ጊዜ በሜዳው ባደረገው ጨዋታ ከሽረ ነጥብ ተጋርቷል

በታሪክ የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ የሜዳ ጨዋታቸውን ያከናወኑት ወልቂጤዎች ስሑል ሽረን አስተናግደው 0-0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል። በጨዋታው…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ የዓመቱ የመጀመርያ የሜዳ ውጪ ድልን አሳካ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ሲዳማ ቡና በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን ጋብዞ 2ለ1 ተሸንፏል። የምስራቁ ክለብም የመጀመሪያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 0 – 0 ሀዋሳ ከተማ

የሊጉ መሪ ወልዋሎ እና ሀዋሳ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ ባዶ ለባዶ መጠናቀቁ ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-0 ጅማ አባ ጅፋር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት አዳማ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር ጋር አቻ ከተለያዩ በኋላ አሰልጣኞቹ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 5-0 ሀዲያ ሆሳዕና

በ6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ሀዲያ ሆሳዕናን በሰፊ የግብ ልዩነት ካሸነፈበት ጨዋታ መጠናቀቅ…