ወላይታ ድቻ ከአጥቂ መስመር ተጫዋቹ ጋር ተለያየ

የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ዳንኤል ዳዊት ከወላይታ ድቻ ጋር ተለያይቷል፡፡ ዓምና በከፍተኛ ሊጉ በነቀምቴ ከተማ ድንቅ ጊዜ…

ወልቂጤ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል

በዝውውር መስኮቱ ከሀዋሳ እና መቐለ ጋር የተለያዩት ተስፋዬ መላኩ እና ሳሙኤል ሳሊሶ ለወልቂጤ ለመፈረም ተቃርበዋል። ሀዋሳ…

የብሔራዊ ስታዲየም ሁለተኛ ምዕራፍ ግንባታን ለማከናወን የፊርማ ሥነ-ስርዓት ተካሄደ

በአዲስ አበባ እየተገነባ የሚገኘው የብሔራዊ ስታዲየም ግንባታን ሁለተኛ ምዕራፍ ግንባታ ለማከናወን የቻይና ስቴት ኮንስትራክሽን ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን…

ወልዋሎዎች አማካይ ለማስፈረም ተቃርበዋል

ሄኖክ ገምቴሳ የአማካይ ክፍል ተጫዋች በማፈላለግ ላይ ወደሚገኙት ወልዋሎዎች ለማምራት ተቃርቧል። ከዚህ በፊት በአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ…

ደስታ ጊቻሞ ስሑል ሽረ አምርቷል

ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር በስምምነት የተለያየው የመሐል ተከላካዩ ደስታ ጊቻሞ ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል፡፡ የኢትዮጵያ ወጣት ብሔራዊ…

ካርሎስ ዳምጠው በበጎ አድራጎት ተሳትፏል

ከቀናት በፊት ከወልዋሎ ጋር በስምምነት የተለያየው ግዙፉ አጥቂ ካርሎስ ዳምጠው ለሜሪ ጆይ የገንዘብ እና የኮሮና ቫይረስ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ?

የዓለም ስጋት በሆነው የኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተቋረጡት የኢትዮጵያ እግርኳስ ውድድሮች ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ከሰዓታት በኃላ ቁርጡ…

ፀጋአብ ዮሴፍ ሳይፈርም ቀርቷል

ከወልዋሎ ጋር ልምምድ ጀምሮ ይፈርማል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ፀጋአብ ዮሴፍ ሳይፈርም ቀርቷል። ከቀናት በፊት ወደ ዓዲግራት…