ስለ ሳምሶን ሙሉጌታ “ፍሌክስ” ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

“ሳሚ ልስልሱ አንጀት አርሱ” እያሉ ደጋፊዎች የዘመሩለትና ቅዱስ ጊዮርጊስን ለረዥም ዓመታት በተከላካይነት ያገለገለው ሳምሶን ሙልጌታ “ፍሌክስ”…

የመንግስቱ ወርቁ ‘የኖራ ማህተም’

ታሪካዊው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ሰው መንግስቱ ወርቁ በተጫዋችነት ዘመኑ በአንድ ወቅት በሜዳ ላይ የፈጠረውን ትዕይንት ከገነነ…

“የተጫዋቾች ደሞዝ ያልከፈልንበት ጊዜ የለም” ወልቂጤ ከተማ

በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ደሞዝ ለመክፈል አዳጋች በሆነበት በዚህ ወቅት ወልቂጤ ከተማ ደሞዝ እንዳልከፈለ ተደርጎ የሚሰራጨው መረጃ…

የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾችን የሚያስታውስ መርሐ ግብር ተካሄደ

በኢትዮጵያ እግርኳስ ቀደምት እና መካከለኛው ዘመን በክለብ እና በብሔራዊ ቡድን ከፍተኛ ስም ያተረፉ የቀድሞ ተጫዋቾችን የሚዘክር…