ስለ አሸናፊ ሲሳይ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

መጀመርያውንም መጨረሻውንም አንድ ክለብ ብቻ በማድረግ ወጥ በሆነ አቋም ለአስራ አምስት ዓመታት አገልግሏል። በቁመት አጭር ከሚባሉ…

የወልዋሎ ተጫዋቾች ጥያቄ እና የክለቡ ምላሽ

የወልዋሎ ተጫዋቾች የደሞዝ አልተከፈለንም ጥያቄ ሲያቀርቡ የክለቡ ስራ አስኪያጅ ኮማንደር ኪዳነ ሀፍተ ምላሽ ሰጥተውናል። ከሦስት ሳምንታት…

አስተያየት | የጨዋታ ግምገማ

በእግርኳስ የጨዋታ ትንተና የሥልጠና ወሳኙ አካል ነው፡፡ ጨዋታን የመገምገም ብቃት ለቡድን ውጤታማነት ጉልህ ሚና ስላለው በከፍተኛ…

Continue Reading

ዮናስ ገብረሚካኤል እና የኢትዮጵያ ወጣት ቡድን የቦነስ አይረስ ገጠመኝ

ባለፈው ሳምንት በዘጠናዎቹ ኮከቦች አምዳችን የዮናስ ገብረሚካኤል የህይወት ጉዞ ማስቃኘታችን ይታወሳል። አሁን ደግሞ ተጫዋቹ ከአርጀንቲና ትውስታዎቹ…

ወላይታ ድቻ ለተጫዋቾች ጥያቄ ምላሽ ሰጠ

በሁሉም የሀገሪቷ የሊግ ውድድሮች የደሞዝ አልተከፈለንም ጥያቄ በበረታበት በዚህ ሰዓት የወላይታ ድቻ በተጫዋቾች በኩል ለተነሳበት ጥያቄ…