የገብረመድኅን ኃይሌ አይረሴ ትውስታዎች

ያልተጠበቁ ሁለት የመጥፋት ታሪኮች ፣ የእግር ኳስ ፍቅር እና የየመን ቆይታ… በኢትዮጵያ እግር ኳስ ስማቸው በግንባር…

ወላይታ ድቻ አራት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የቀድሞ ተጫዋቹን ለመመለስ ተቃርቧል

በአሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳ የሚመሩት የጦና ንቦቹ አራት አዳዲስ ወጣት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ሲደርሱ አናጋው ባደግን ለማስፈረም…

የአዳማ ከተማ አመራሮች አዳዲስ ውሳኔዎችን አሳለፉ

በዘንድሮ ዓመት በተለያዩ ምክንያቶች የተቀዛቀዘ የውድድር ጊዜ ያሳለፈው አዳማ ከተማ ለቀጣይ ዓመት ራሱን ለማዘጋጀት ወደ እንቅስቃሴ…

“ከሐምሌ 30 በኃላ የሚሆነውን አብረን እናያለን” አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ

ያለፉትን ሁለት ዓመታት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በማሰልጠን የቆዩት ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ ከሁለት ቀናት በኃላ ሐምሌ ሠላሳ…

ወልቂጤ ከተማ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የነባሩን ውል አድሷል

ፍሬው ሰለሞን ወልቂጤ ከተማን ለመቀላቀል ሲስማማ አሳሪ አልመሐዲ ውሉን አድሷል። የነባር ተጫዋቾችን ውል ከሰሞኑ ሲያራዝሙ የነበሩት…

የቅዱስ ጊዮርጊሱ አማካይ ጉዳት አስተናገደ

የአብስራ ተስፋዬ ጉዳት ማስተናገዱን ክለቡ በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል። ተጫዋቹ በልምምድ ላይ ሳለ በክርን አጥንቶቹ ላይ ጉዳት…

“ለሀገር ውስጥ ግብጠባቂዎች እድሉ ቢሰጥ መልካም ነው” ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ

የውጭ ሀገር ግብጠባቂዎች በሊጋችን እና ከውጭ በሚመጡ አሰልጣኞች ዙርያ ከኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ጋር አጭር ቆይታ አድርገናል።…

ባህር ዳር ከተማ 3ኛ ተጫዋቹን ወደ ቡድን ለመቀላቀል ተስማምቷል

ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከቀናት በፊት ወደ ቡድኑ ለመቀላቀል ከስምምነት የደረሰው ባህር ዳር ከተማ ከደቂቃዎች በፊት ተጨማሪ…