ፌዴሬሽኑ ከባየር ሙኒክ ጋር በመተባበር ለአሰልጣኞች ስልጠና ሰጥቷል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጀርመኑ ባየር ሙኒክ ጋር በመተባበር ዛሬ ማምሻውን በቪዲዮ አማካኝነት ለበርካታ የሀገራችን አሰልጣኞች…

የተጨናገፈው የሰርክል ብሩዥ ዝውውር – የገብረመድኅን ኃይሌ ትውስታ

ባለፈው ሳምንት የአሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ሦስት አይረሴ የተጫዋችነት ዘመን ትውስታዎችን ማቅረባችን ይታወሳል። ለዛሬ ደግሞ አጥቂው በአንድ…

አብርሃም መብራቱ ወይስ አዲስ አሰልጣኝ ?

‘የዓለም ዋንጫ እና የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች በጥቅምት ወር ይጀመራሉ’ ሲል ካፍ አስታውቋል። ዋልያዎቹስ ‘በእነዚህ ጨዋታዎች…

“ሁለቱ ወንድሞቼን አይቼ ነው እግርኳስ ተጫዋች የሆንኩት” ተስፈኛው ፀጋ ደርቤ

በከፍተኛ ሊጉ ኢትዮ ኤሌክትሪክን በፊት እና በመስመር አጥቂነት እያገለገለ የሚገኘው የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ውጤት የሆነው…

ረጅም ጊዜ የዘለቀው የኢትዮጵያ ቡና እና ዩጋንዳዊው ተጫዋች ጉዳይ ዕልባት ሊያገኝ ከጫፍ ደርሷል

በ2010 ለኢትዮጵያ ቡና ለመጫወት ፈርሞ አንድም ጨዋታ ሳይጫወት ክለቡን የለቀቀው አማካዩ ቦባን ዚሪንቱሳ ከደመወዝ ክፍያ ጋር…

ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

ሲዳማ ቡና የዮናታን ፍሰሀ እና ተስፉ ኤልያስን ውል ለማራዘም መስማማቱን ክለቡ እና ተጫዋቾቹ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡…

የአፍሪካ እና የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን ታወቀ

በኮቪድ-19 ምክንያት የተራዘሙት የአፍሪካ ዋንጫ እና የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን ዛሬ ታውቋል። ወደ 2022…

ሲዳማ ቡና ከዩጋንዳዊው አማካይ ጋር ተስማማ

ዩጋንዳዊው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ያስር ሙገርዋ ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ተስማማ፡፡ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 2009 ላይ የደቡብ አፍሪካው…