ለቀጣዩ የውድድር ዓመት የሚያገለግሉ ስታዲየሞች እና መሠረተ ልማቶች እየተገመገሙ ይገኛሉ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለቀጣዩ የውድድር ዓመት ጨዋታዎችን የሚያስተናግዱ አስራ ሰባት ስታዲየሞችን…

የሴቶች እግርኳስ ገጽ | ብዙ ውጣ ውረዶችን የተሻገረው አሰልጣኝ አሥራት አባተ

በኢትዮጵያ ሴቶች እግርኳስ ላይ በተለያዩ ክለቦች እና ወጣት ብሔራዊ ቡድኖች ለረጅም ዓመታት ያሰለጠነው አሰልጣኝ አሥራት አባተ…

“ለፋሲል መጫወት ብፈልግም በአንዳንድ ነገሮች ባለመስማማታችን ወደ ሌላ ክለብ ለመሄድ ወስኛለው” ሙጂብ ቃሲም

የ2012 ውድድር ዘመን እስከተቋረጠበት ጊዜ ድረስ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ በመሆን ይመራ የነበረ ሙጂብ ቃሲም ከፋሲል ከነማ…

ይህን ያውቁ ኖሯል? (፲፩) | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ኮከቦች…

በክፍል 11 የ’ይህን ያውቁ ኖሯል?’ ጥንቅራችን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ኮከቦችን የተመለከተ ተከታይ ዕውነታዎችን አዘጋጅተን ቀርበናል።…

ይልማ ከበደ (ጃሬ) የስፖርት ቤተሰቡን ድጋፍ ይጠይቃል

ለኢትዮጵያ መድን፣ ደቡብ ፖሊስ፣ ኦሜድላ እና ለብሔራዊ ቡድኑ በግብጠባቂነት ያገለገለው ይልማ ከበደ (ጃሬ) የስፖርት ቤተሰቡን ድጋፍ ጠይቋል።…

“በቅዱስ ጊዮርጊስ ደስተኛ ብሆንም በውሰት ወደ ወልቂጤ አምርቻለው” አሜ መሐመድ

በቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስት ዓመት ቆይታ ያደረገው እና በቅርቡ ወደ ወልቂጤ ከተማ ለመመምራት የተስማማው አሜ መሐመድ ስላለው…

በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው አይቮሪ ኮስት የወዳጅነት ጨዋታ ልታደርግ ነው

በምድብ 11 ከኢትዮጵያ፣ ማዳጋስካር እና ኒጀር ጋር የተደለደለችው አይቮሪ ኮስት በመስከረም ወር መጨረሻ የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ…