የስታዲየሞች ግምገማ ዛሬ ተጠናቀቀ

በተዋቀረ ሦስት ኮሚቴዎች አማካኝነት በየሀገሪቱ በተመረጡ ስታዲየሞች እና መሠረተ ልማቶች ዙሪያ ሲደረግ የነበረው ግምገማ ዛሬ ተጠናቋል፡፡…

የዝውውር መስኮቱ ከአስራ ስድስት ቀናት በኃላ ይከፈታል

የዝውውር መስኮቱ ቀደም ተብሎ ከመስከረም 2 ጀምሮ እንደሚከፈት ቢጠበቅም በአስራ ሦስት ተጨማሪ ቀናት ተራዝሞ በይፋ ከመስከረም…

ስለ ካሊድ መሐመድ ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች

በግራ እግራቸው ከሚጫወቱ ባለ ብዙ ክህሎት ተጫዋቾች መካከል የሚመደበው እና አጭር በሆነው የእግርኳስ ሕይወቱ የማይረሱ ስኬታማ…

Continue Reading

የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከግርማ ዲሳሳ ጋር…

የባህር ዳር ከተማው የመስመር ተጫዋች ግርማ ዲሳሳ በዛሬው ‘የዘመናችን ከዋክብት ገፅ’ ላይ እንግዳ አድርገነዋል። በባህር ዳር…

ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ

አሰልጣኝ ደረጀ በላይ የሀላባ ከተማ አዲሱ አሰልጣኝ በመሆን በዛሬው ዕለት መሾማቸውን የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ አንዋር ስርጋፋ…

አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ

ከአዳዲስ እና ነባር ተጫዋቾች ጋር በመስማማት ላይ የተጠመዱት አዳማ ከተማዎች ሁለት የቀኝ መስመር ተጫዋቾችን በአንድ ዓመት…

ሲዳማ ቡና የእግድ ውሳኔ ተላለፈበት

በተጫዋቹ ሙጃሂድ መሐመድ ክስ ቀርቦበት የተወሰነበትን ውሳኔ ተግባራዊ አላደረገም በሚል ሲዳማ ቡና ከፌዴሬሽኑ ማንኛውም አገልግሎት እንዳያገኝ…