የዳኞች ገፅ | ስኬታማዋ ሴት ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ትርሀስ ገብረዮሐንስ

ለምትወደው ሙያ ራሷን የሰጠች፣ በሳል፣ ንቁ እና ልበ ሙሉ ዳኛ የነበረችው፣ በተለያዩ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ሀገሯን…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ ከተማ የአሰልጣኙ እና አምስት ተጫዋቾችን ውል ለማደስ ተስማማ

የአዳማ ከተማ ሴቶች ቡድን የአሰልጣኝ ሳሙኤል አበራን ውል ለተጨማሪ ዓመት ለማራዘም ሲስማማ የአምስት ነባር ጫዋቾትንም ውል…

ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ለሀገራችን አሰልጣኞች ስልጠና ሰጡ

የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ ለሀገራችን አሰልጣኞች በቅድመ ውድድር ዝግጅት እና ተያያዥነት ባላቸው እግርኳሳዊ…

የኢትዮጵያ ቀጣይ ተጋጣሚ የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች ልታደርግ ነው

ኒጀሮች ሁለት የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች ለማድረግ ቀጠሮ ይዘዋል። በጥቅምት ወር መጨረሻ እና ኅዳር ወር መጀመርያ በተከታታይ…

ሶከር ታክቲክ | Half-Spaces…

አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን…

Continue Reading

ይህን ያውቁ ኖሯል? (፪) | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

በዛሬው ይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን ባሳለፍነው ሳምንት የጀመርነውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የተመለከቱ ዕውነታዎችን ተከታይ ክፍል ይዘን…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ሁለተኛ ተጫዋቹን አስፈረመ

የመስመር አጥቂዋ መሳይ ተመስገን የመከላከያ ሁለተኛ ፈራሚ ሆናለች፡፡ ከቀናት በፊት አሰልጣኝ በለጠ ገብረኪዳንን የመደቡት መከላከያዎች በአሰልጣኙ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሚጫወትበት ስታዲየም ታውቋል

በኅዳር ወር የመጀመሪያ ቀናት የኒጀር አቻቸውን የሚገጥሙት ዋሊያዎቹ ዝግጅታቸውን የሚያደርጉበት እና ጨዋታውን የሚከውኑበት ስታዲየም ታውቋል። በኮቪድ-19…