ሶከር ሜዲካል | ቆይታ ከሽመልስ ደሳለኝ ጋር በኢትዮጵያ እግርኳስ በሚያጋጥሙ ጉዳቶች ዙርያ … (ክፍል አንድ)
የፋሲል ከነማው ፊዚዮቴራፒስት ሽመልስ ደሳለኝ በኢትዮጵያ እግርኳስ የተጫዋቾች ጉዳት እና ህክምናው ዙርያ ያለውን ልምድ ከከሳይንሱ ጋር በማስደገፍ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርጓል። በፕሪምየር ሊግ ደረጃ...
የግል አስተያየት | ተግባራዊ ሥራ ላይ ቢተኮር…
ከጥቂት ሳምንታት በፊት በዚሁ ዓምድ ሥር "ለእግርኳሳችን የማይጠቅመው የባለሞያዎቻችን ንትርክ" በሚል ርዕስ አስተያየቴን አስፍሬ ነበር፡፡ ይህንን ግላዊ ዕይታዬን ተንተርሰው የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የሥነ-ልቦና እና የእግርኳስ...
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከበረከት ሳሙኤል ጋር…
የድሬዳዋ ከተማው የመሐል ተከላካይ በረከት ሳሙኤል ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ያደረገውን ቆይታ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በደቡብ ክልል በሚገኘው ዱራሜ ከተማ ተወልዶ ያደገው በረከት እስከ 15 ዓመቱ ድረስ...
የጣና ሞገዶቹ የአጥቂ መስመር ተጫዋች አስፈርመዋል
የዝውውር መስኮቱ በይፋ ከመከፈቱ በፊት ለሁለት ክለቦች ለመፈረም ተስማምቶ የነበረው ባዬ ገዛኸኝ በመጨረሻም መዳረሻውን ባህር ዳር ከተማ አድርጓል። ስሙ ከበርካታ ክለቦች ጋር ከተያያዘ በኋላ በወላይታ...
ሲዳማ ቡና ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
ሲዳማ ቡና የ2013 የውድድር ዓመት ዝግጅቱን የሚጀምርበት ቀን ታውቋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2013 የውድድር አመት ታህሳስ 3 እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ዛሬ ለክለቦች...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታወቀ
ፕሪምየር ሊግ አ/ማ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበትን ቀን ለክለቦች በላከው ደብዳቤ ገልጿል፡፡ የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የኮቪድ 19 ቅድመ መመሪያዎችን ተግባራዊ በማድረግ ከሁለት ወራት በኃላ...