የዳኞች ገፅ | ዶክተሩ ኢንተርናሽናል ዳኛ ኃይለየሱስ ባዘዘው

በዛሬው የዳኞች ገፅ አምዳችን ላይ በደፋርነቱ የሚታወቀውን ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ኃይለየሱስ ባዘዘውን እንግዳ አድርገነዋል። ከአዲስ አበባ 580 ኪሎ ሜትሮችን ርቃ በምትገኘው ባህር ዳር ከተማ ተወልዶ...

ሶከር ታክቲክ | በጥልቀት መከላከል (Low Block)

አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ በመተርጎም ሌሎች አሰልጣኞችና አንባቢን ይጠቅም ዘንድ...

የከፍተኛ ሊግ ክለቦች የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ አውጥተዋል

የከፍተኛ ሊጉ ተሳታፊዎቹ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወልዲያ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ አውጥተዋል፡፡ ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከወረደ በኃላ ያለፉት ሁለት አመታት በከፍተኛ ሊጉ እየተወዳደረ የሚገኘው ኢትዮ...