ኢትዮጵያ 1-3 ዛምቢያ | የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ አስተያየት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሦስት ቀን ቆይታ በኋላ ከዛምቢያ አቻው ጋር ያደረገውን ሁለተኛ የወዳጅነት ጨዋታ 3-1 በሆነ ውጤት ተሽንፏል። የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተም ከጨዋታው በኋላ...
የሰማንያዎቹ… | የእርሻ ሠብሉ ኮከብ ጸጋዬ ኪዳነማርያም የእግርኳስ ሕይወት
አስር ቁጥር ለባሽ ነው። የግራ እግር ጥሩ አጥቂ እንደሆነ ይነገርለታል። በእርሻ ሠብል አይረሴ አስራ ሦስት ዓመታትን ያሳለፈው የሰማንያዎቹ ኮከብ የወቅቱ አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም የዛሬው እንግዳችን...
Ethiopia 1-3 Zambia | Coach Webetu Abate’s Post Match Comments
Ethiopian National Team played its second friendly in 3 days against Zambia and lost 3-1. The National team coach Webetu Abate answered questions from the...
መንግሥቱ ወርቁ ሲታወሱ (፲) | “ታላቅ ስህተት…”
በሕይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞው እና በበርካቶች ዘንድ የምን ጊዜውም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ የሚነገርላቸው መንግሥቱ ወርቁን እያሰብን እንገኛለን። የዛሬ ትኩረታችን ደግሞ ኢትዮጵያ...
ከፍተኛ ሊግ | ወልዲያ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
ከሳምንት በፊት አሰልጣኝ ለመቅጠር ማስታወቂያ አውጥቶ የነበረው ወልዲያ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር አከናውኗል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ላይ ተወዳዳሪ የሆነው እና ዳግም ወደ ነበረበት ፕሪምየር...
ድሬዳዋ ከተማ ተጫዋቾቹን ጠርቷል
ድሬዳዋ ከተማዎች የ2013 ቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ጊዜ ታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተወዳዳሪው ድሬዳዋ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከከፍተኛ ሊጉ እስከ ፕሪምየር ሊግ ያሉ ተጫዋቾችን...
ሪፖርት | ዋልያዎቹ ዳግም በአቋም መለኪያ ጨዋታ ተረተዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአዲስ አበባ ስታዲየም ከዛምቢያ አቻው ጋር ያደረገውን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ 3-1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። በኮቪድ-19 ምክንያት ወደ 2022 ለተሸጋገረው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ...
ኢትዮጵያ ከ ዛምቢያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ጥቅምት 15 ቀን 2013 FT' ኢትዮጵያ 🇪🇹 1-3 🇿🇲 ዛምቢያ 83' ጌታነህ ከበደ 13' ኢማኑኤል ቻቡላ 23' ኮሊንስ ሲኮምቤ 35' ኢማኑኤል ቻቡላ ቅያሪዎች 46' አቤል ተ/ማርያም 46' ሱሌይማን መሳይ 46' ኃ/ሚካኤል አምሳሉ...