የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከመዲና ዐወል ጋር…

በዛሬው የሴቶች ገፅ መስናዷችን ከመከላከያዋ አጥቂ መዲና ዐወል ጋር በአጫጭር ጥያቄዎች ያደረግነውን ቆይታ እናስነብባችኋለን። የካዛንችዝ ልጅ…

ምዓም አናብስት ጋናዊውን ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማሙ

ባለፉት ሦስት የውድድር ዓመታት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከታዩ ጥሩ የውጭ ግብ ጠባቂዎች አንዱ የሆነው ጋናዊው ዳንኤል…

ስሑል ሽረ አማካይ አስፈረመ

ተስፈኛው አማካይ ቃልአብ ጋሻው ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል። በዝውውር መስኮቱ ዘግይተው በመግባት በርካታ ተጫዋቾች ወደ ስብስባቸው…

ሀዋሳ ከተማ በፌዴሬሽኑ የተወሰነበትን ውሳኔ ተፈፃሚ አደረገ

ገብረመስቀል ዱባለ በ2012 ከሀዋሳ ጋር ውል እያለው በመሰናበቱ ለፌዴሬሽኑ ያቀረበውን አቤቱታ ተከትሎ የተወሰነለት ወሳኔ ተፈፃሚ ሆኖለታል፡፡…

አሰልጣኝ ብርሃኑ ባዩ የት ይገኛል?

በቅርብ ጊዜያት ከዕይታ የራቁ የእግርኳስ ሰዎችን በምናቀርብበት አምዳችን በኤሌክትሪክ ከተጫዋችነት እስከ አሰልጣኝነት ለረዥም ዓመታት አገልግሎ ያለፉትን…

መቐለ 70 እንደርታ ተከላካይ አስፈረመ

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ የሆኑት መቐለ 70 እንደርታዎች ግዙፉን ማሊያዊ ተከላካይ አስፈርመዋል። በዚህ ክረምት ከበርካታ ተከላካዮች…

“ሳልፈልግ ነው ለጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን የተጫወትኩት” አብዲ መሐመድ

በቅርቡ በከፍተኛ ሊግ ለሚሳተፈው መከላከያ ፊርማውን ያኖረውና ለጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን የተጫወተው አብዲ መሐመድ ስለ እግርኳስ ህይወቱ፣…

አስር ተጫዋቾች ከዋልያዎቹ ስብስብ ተቀንሰዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሁለቱ የወዳጅነት ጨዋታዎች በኋላ በስብስቡ የሚገኙ ተጫዋቾች ቁጥር ወደ 26 ዝቅ መደረጉ ይፋ…

“የኢትዮጵያ እግር ኳስ ትልቁ ችግር አስተዳደር ነው” – ዴቪድ በሻህ

የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች ዴቪድ በሻህ በአሁኑ ወቅት የእግር ኳስ አማካሪ እና ወኪል ሆኖ እየሰራ ይገኛል።…

ሀዋሳ ከተማ የመስመር አጥቂ አስፈረመ

የመስመር አጥቂው ኤፍሬም አሻሞ በይፋ ለሀዋሳ ከተማ ፊርማውን አኖረ፡፡ በሙገር ሲሚንቶ የእግር ኳስ ሕይወቱን ከጀመረ በኃላ…