የዳኞች ገፅ | ተስፈኛው ፌደራል ዋና ዳኛ ኤፍሬም ደበሌ

በተለያዩ የሀገሪቱ የዲቪዚዮን ውድድሮች በጥሩ የዳኝነት ብቃቱ ይታወቃል። ወደ ፊትም ብዙ ተስፋ ከሚጣልባቸው ዳኞች መካከል የሚመደበው…

ዋልያዎቹ በኒጀር ሽንፈት አስተናግደዋል

የ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከ12 ወራት በኋላ መደረግ ሲጀምር ወደ ኒያሜ ያመራችው ኢትዮጵያ 1-0 ተሸንፋለች። አዲሱ…

ነቀምቴ ከተማ ስድስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ተወዳዳሪው ነቀምቴ ከተማ ስድስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም አስራ አምስት ተጫዋቾችን ውል አድሷል። አዲስ…

ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ላይ የሚገኘው ሀላባ ከተማ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ እንዲሁም የነባር ተጫዋቾችን…

ኒጀር ከ ኢትዮጵያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ዓርብ ኅዳር 4 ቀን 2013 FT’  ኒጀር 🇳🇪 1-0 🇪🇹 ኢትዮጵያ  73′ ዩቡፍ አማሮ (ፍ) – ቅያሪዎች…

Continue Reading

ለገጣፎ ለገዳዲ ሁለት ተጫዋቾች ሲያስፈርም የበርካታ ነባሮችን ውል አድሷል

የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ተወዳዳሪ ለገጣፎ ለገዳዲ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም 13 ነባሮች ውላቸውን አድሰዋል። ሳዲቅ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ የአሰልጣኞቹን ውል ሲያድስ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

አዲስ አበባ ከተማ የዋና እና ረዳት አሰልጣኙን ውል ሲያድስ አስራ ዘጠኝ አዳዲስ እና አምስት ነባር ተጫዋቾችን…

ሰበታ ከተማ ከቀድሞው የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ጋር ተስማማ

ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ የሰበታ ከተማ ዋና አሰልጣኝ ለመሆን ከስምምነት ደርሷል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

ኒጀር ከ ኢትዮጵያ – የዋልያዎቹ አሰላለፍ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት ለሚያደርገው ጨዋታ የሚጠቀምበት አሰላለፍ ይፋ ሆኗል። ምሽት አንድ ሰዓት የሚጀምረው ጨዋታ ላይ…

ክልሎች ለ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች መልምለው እንዲልኩ ጥሪ ቀረበ

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ለሚደረገው ውድድር ይመጥናሉ የሚሉትን ተጫዋቾች መልምለው እንዲልኩ ፌዴሬሽኑ ለክልሎች ጥሪ አቀረበ፡፡ የሴካፋ ከ17 ዓመት…