ሴካፋ U-20 | አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ስለዛሬው ድል…

አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ቡድናቸው በሴካፋ ዋንጫ ሁለተኛ ጨዋታው ድል ካደረገ በኋላ ለሶከር ኢትዮጵያ ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡ በምድብ…

​ኢትዮጵያዊያን ዳኞች በዚህ ሳምንት የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታን ይመራሉ

የፊታችን ዕሁድ የሚደረገውን የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ በኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመራል፡፡ የ2020/21 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ በዚህ ሳምንት በሚደረጉ…

ሰበታ ከተማ ተከላካይ አስፈረመ

የመሀል እና የመስመር ተከላካዩ ቢያድግልኝ ኤልያስ ሰበታ ከተማን ተቀላቅሏል፡፡ ኢትዮጵያ ከ31 ዓመታት በኋላ በተሳተፈችበት የ2013 አፍሪካ…

አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ስለ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ዝግጅታቸው ይናገራሉ

የፋሲል ከነማው አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ለኮንፌፌሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታ ቡድናቸው ስላደረገው ዝግጅት፣ የቡድኑ ወቅታዊ ሁኔታ…

ሀድያ ሆሳዕና ሁለት የውጪ ዜጋ ተከላካዮችን አስፈረመ

በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ በርካታ ዝውውሮችን ከፈፀሙ በኋላ ከነባሮቹ ጋር በማቀናጀት ያለፉትን ሳምንታት በሆሳዕና ከተማ ቅድመ…

​ሴካፋ U-20 | ኢትዮጵያ የውድድሩ የመጀመርያ ድሏን አስመዘገበች

በታንዛኒያ እየተከናወነ በሚገኘው የሴካፋ ከ 20 ዓመት ውድድር ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከሃያ ዓመት በታች ብሔራዊ…

​ሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር | የኢትዮጵያ አሰላለፍ…

ኢትዮጵያ ከ ሱዳን በዛሬው ዕለት ለምታደርገው የሴካፋ ጨዋታ የተጫዋቾች አሰላለፍ ይፋ ተደርጓል።  ፌዴሬሽኑ ይፋ ባደረገው መረጃ…

ከፍተኛ ሊግ | ኮልፌ ቀራኒዮ የአሰልጣኙን ውል ሲያራዝም በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሐ ምድብ ስር ከተደለደሉ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የአሰልጣኝ…