​ይህን ያውቁ ኖሯል? (፰) | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የሴካፋ ውድድር…

ዕለተ ሐሙስ በምናቀርበው ይህን ያውቁ ኖሯል አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ እውነታዎችን በተከታታይ ሰባት ሳምንታት ስናቀርብ…

ከፍተኛ ሊግ | ሰሜን ሸዋ ደብረብርሀን የቀድሞ አሰልጣኙን ሾመ

አሰልጣኝ ኃይለየሱስ ጋሻው የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል፡፡ በአማራ ሊግ ተወዳዳሪ…

አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

በበርካታ አዳዲስ ተጫዋቾች እየተዋቀረ የሚገኘው አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል እና…

​ፋሲሎች ለመልሱ ጨዋታ ዝግጅታቸውን እያከናወኑ ይገኛሉ

በአፍሪካ መድረክ ያላቸውን ተሳትፎ ለማስቀጠል የፊታችን እሁድ ወሳኝ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ዐፄዎቹ በአዲስ አበባ ስታዲየም ልምምዳቸውን እየሰሩ…

​በወቅታዊ ሁኔታ የመሳተፉ ነገር አጠራጣሪ የነበረው ክለብ በፕሪምየር ሊጉ እንደሚሳተፍ ተረጋገጠ

የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ከዚህ ቀደም ባልነበሩ የተለያዩ በጎ ነገሮች ታግዞ የፊታችን ታኅሣሥ ሦስት ቀን በይፋ እንደሚጀመር…

የዐፄዎቹን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል

የፊታችን እሁድ የሚደረገውን የፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲርን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል። በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ…

የታዳጊ ቡድኑ ለሴካፋ ዋንጫ ዝግጅቱን እያደረገ ነው

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ ዋንጫ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል። ከታኅሣሥ…

ወላይታ ድቻ በሦስት ተጫዋቾቹ ክስ ሲቀርብበት ተጫዋቾቹ ለሁለተኛ ጊዜ ልምምድ አቁመዋል

ወላይታ ድቻ በሦስት የክለቡ ተጫዋቾችን አቤቱታ የቀረበበት ሲሆን ለሁለተኛ ጊዜ የአምስት ወር ደመወዛችን በተባለው ቀን አልተከፈለንም…