ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የውድድር ዓመቱን ሀምሳኛ ጨዋታ የተመለከተው ዳሰሳችን ይህንን ይመስላል። እስካሁን አራት ድሎችን ያሳኩት የጣና ሞገዶቹ አንዴም ተከታታይ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከተማ

የዘጠነኛውን ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ የተመለከቱ ሀሳቦችን እንደሚከተለው አንስተናል። በሰባተኛው ሳምንት ሽንፈት ያስተናገዱት ሰበታ እና ሲዳማ እርስ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የተሳኩ ቅያሪዎች መከላከያን ለድል አብቅተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ሣር ሜዳ የዕለቱ ሁለተኛ የስምንተኛ ሳምንት ጨዋታ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | 8ኛ ሳምንት ምርጥ 11

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ጨዋታዎችን በመመርኮዝ ይህንን የምርጦች ቡድን ሰርተናል። አሰላለፍ 4-3-3 ግብ ጠባቂ…

“ቡድናችን ጨዋታዎችን ማሸነፍ የሚያስችል አቅም አለው” ኤልያስ ማሞ

በተከታታይ ሦስት ጨዋታ ሽንፈት ያስተናገደው ድሬዳዋ ከተማ ዳግም ወደ አሸናፊነት ለመመለስ ዝግጁ ስለመሆናቸው አንበሉ ኤልያስ ማሞ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ቁጥሮች እና ዕውነታዎች

በስምንተኛ ሳምንት የተከናወኑ ጨዋታዎችን ተመርኩዘን ቁጥሮች እና ዕውነታዎችን በዚህ መልኩ አሰናድተናል።  – በዚህ ሳምንት ስድስት ጨዋታዎች…

Continue Reading

የሰበታ ከተማ እና ባህርዳር ከተማን ጨዋታ በመሩ ረዳት ዳኞች ላይ የእግድ ውሳኔ ተላለፈ

ሰበታ ከተማ በባህዳር ከተማ በተሸነፈበት ጨዋታ ስህተት ፈፅመዋል በተባሉ ዳኞች ላይ ቅጣት ተጣለባቸው፡፡  የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

የስምንተኛ ሳምንት ሌሎች ዐበይት ጉዳዮችን እነሆ!  👉በተጋጣሚ ሜዳ አፈትላኪ ሩጫዎችን ማድረግ ፈተና የሆነባቸው አጥቂዎች በዘመናዊ እግር…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

የዐበይት ጉዳዮች ሦስተኛ ክፍል ትኩረታችን አሰልጣኞች ላይ አተኩሮ እንዲህ ተሰናድቷል። 👉ያለ ዋና አሰልጣኙ ጨዋታ ያደረገው ጅማ…

ፕሪምየር ሊግ | የተለያዩ የቅጣት ውሳኔዎች ተወስነዋል

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የስምንተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትናንት መጠናቀቃቸውን ተከትሎ አወዳዳሪው አካል የተለያዩ የቅጣት ውሳኔዎችን አሳልፏል። …