የአሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ቀጣይ ማረፊያ … ?

የሁለት ጊዜ የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮኑ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በቀጣይ የሚረከቡት ቡድን በቅርቡ ይታወቃል። በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ…

የሲዳማ ቡና ቦርድ የተለያዩ ለውጦች ለማድረግ ከውሳኔ ደርሷል

ሲዳማ ቡና ካጋጠመው የውጤት ቀውስ ጋር ተያይዞ ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታት የክለቡ ቦርድ የተለያዩ ለውጦችን ለማድረግ ስብሰባ…

የሊግ ካምፓኒው የልዑክ ቡድን ከባህር ዳር ተመልሷል

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር የሚካሄድባት ሦስተኛ ከተማ የሆነችው ባህር ዳርን ሊገመግም ያመራው ቡድን ሥራውን አጠናቆ…

የወቅቱ ድንቅ ተጫዋች ልምምድ አቋርጦ ወጣ

የኢትዮጵያ ቡናው ኮከብ ልምምድ እየሰራ ባለበት ወቅት በገጠመው ጉዳት ልምምድ አቋርጦ ወጥቷል። በቀጣይ ወር ወሳኝ የአፍሪካ…

የፋሲል ተጫዋቾች እና የብሔራዊ ቡድኑ ጉዳይ?

ለብሔራዊ ቡድን አገልግሎት ጥሪ የተደረገላቸው አምስቱ የፋሲል ከነማ ተጫዋቾች ጉዳይ መነጋገሪያ ሆኗል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በቀጣይ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ11ኛ ሳምንት ምርጥ 11

በ11ኛው ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጥሩ ብቃት ያሳዩ ተጫዋቾችን እንዲህ መርጠናል። አሰላለፍ : 4-3-3 ግብ…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ለ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ አይደረጉም

በከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ዛሬ ሦስት ጨዋታዎች እንደሚደረጉ በመርሃግብሩ ላይ አስቀድሞ የተገለፀ ቢሆንም ሁለቱ ጨዋታዎች ግን…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ቁጥሮች እና ዕውነታዎች

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ አንደኛ ሳምንት ላይ የተመረኮዙ ዕውነታዎች፣ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ተያያዥ ጉዳዮች እንዲህ…

Continue Reading