የከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ እና ሐ አስረኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አስረኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ የተደረጉ ሲሆን በምድብ ለ ሀላባ ከተማ፣ አዲስ አበባ ከተማ እና ኢኮሥኮ፤ በምድብሐ ኮልፌ ቀራኒዮ ሙሉ ሦስት ነጥብ አሳክተዋል፡፡ 4፡00 ሲል ሀምበሪቾ ዱራሜን ከ ሀላባ ከተማ አገናኝቷል፡፡ ተጠባቂ በነበረው እና ብርቱ ፉክክር በታየበት የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ የመጀመሪያው አጋማሽ የሀምበሪቾዎች ፈጣን እንቅስቃሴ የታየበት የነበረRead More →