ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ያለ ጎል አቻ ተለያይተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የአስራ ሁለተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

ለወልቂጤ የተስፋ ቡድን የገንዘብ እና የትጥቅ ድጋፍ ተደረገላቸው

በኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ እየተሳተፉ የሚገኙት የወልቂጤ ተስፋ ቡድን አባላት የገንዘብ እና የትጥቅ ድጋፍ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-0 ጅማ አባ ጅፋር

የረፋዱ ጨዋታ በሀዲያ ሆሳዕና 1-0 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል።…

ሪፖርት | የአልሀሰን ካሉሻ የጭማሪ ደቂቃ ጎል ነብሮቹን ለድል አብቅቷል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የረፋድ ጨዋታ ሆሳዕና እና አባጅፋር ያደረጉት ጨዋታ በመጨረሻ…

ሀዲያ ሆሳዕና ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/hadiya-hossana-jimma-aba-jifar-2021-02-24/” width=”100%” height=”2000″]

ሀዲያ ሆሳዕና ከ ጅማ አባ ጅፋር – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን ጨዋታ የተመለከቱ የመጨረሻ መረጃዎችን እነሆ ! አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ባለፉት ጨዋታዎች በማጥቃቱ ረገድ…