“…እኛም አንሰማም” – እንዳለ ደባልቄ

ፈርጣማው አጥቂ እንዳለ ደባልቄ ዛሬ ጎል አስቆጥሮ ደስታውን ስለገለፀበት መንገድ ለሶከር ኢትዮጵያ ይናገራል።  ኢትዮጵያ ቡና ከባለፉት…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አርባምንጭ ከተማ ድሬዳዋን ከተማን አሸንፏል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አስራ ስድስተኛ ሳምንት ሁለተኛ መርሐግብር አርባምንጭ ከተማ በመሠረት ወርቅነት ብቸኛ ጎል ድሬዳዋ…

​የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-3 ኢትዮጵያ ቡና

በባህር ዳር ከተማ አስተናጋጅነት ከተከናወነው የመጨረሻ የሊጉ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ ዘማርያም…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ ቡርትካናማዎቹን አሸንፈዋል

በባህር ዳር ከተማ የተደረገው የመጨረሻ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተቋጭቷል። በአስራ አምስተኛ ሳምንት…

​ኢትዮጵያ የሴካፋ ዋንጫን ታዘጋጃለች

የክፍለ አህጉሩን የዘንድሮ ውድድር ለማዘጋጀት ኢትዮጵያ እሺታዋን መስጠቷ ታውቋል። የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግርኳስ ማህበራት ካውንስል…

​ካፍ አዲስ ፕሬዝዳንት መርጧል

በውዝግብ እና በሴራ ንድፈ ሀሳብ የተሞላው የካፍ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በዶ/ር ፓትሪስ ሞሴፔ አሸናፊነት ተጠናቋል። ከአራት ዓመታት…

ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/diredawa-ketema-ethiopia-bunna-2021-03-12/” width=”100%” height=”2000″]

ድሬዳዋ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና- አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

የባህር ዳር ስታድየም የመጨረሻ ጨዋታን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አጠናክረናል። ጉዳት ያጋጠመውን ሱራፌል ጌታቸውን በሄኖክ ገምቴሳ ብቻ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ቀዝቃዛው ጨዋታ በጌዲኦ ዲላ አሸናፊነት ተጠናቋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አስራ ስድስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ጌዲኦ ዲላ እና አዲስ አበባ…

​የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ለሱፐር ስፖርት አጋርተዋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት – ሀዋሳ ከተማ…