ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ

ነገ ምሽት የሚከናወነውን ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አንስተናል። ይህ ጨዋታ የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻው…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዓርብ ጨዋታዎች ውሎ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ በሦስቱም ምድቦች ጨዋታዎች ተደርገዋል። በምድብ ሀ 3፡00 ላይ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለመግባት…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ወልቂጤ ከተማ

የ19ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚጀምርበትን ግጥሚያ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። በድሬዳዋ የመጀመሪያ ሦስት ነጥባቸውን ለማግኘት ከሚፋለሙት ሁለቱ…

“ለረጅም ጊዜ ከሜዳ በመራቄ በሂደት እንደምሻሻል ነው የማምነው” ኦሴ ማውሊ

ሰበታ ከተማ ጅማ አባጅፋርን ሲረታ ሁለት ግቦችን ካስቆጠረው ኦሴ ማውሊ ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርገናል። ዛሬ ከተደረጉ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 2-3 ሀዋሳ ከተማ

አምስት ግቦች ከተቆጠሩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ሙሉጌታ ምህረት – ሀዋሳ ከተማ…

ሪፖርት | ኮሮና የነገሠበት ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል

ከኮሮና ጋር በተያያዘ መነጋገሪያ ነገሮች የነበሩበት የወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ አምስት ግቦች ተስተናግደውበት ሀዋሳን…

ወላይታ ድቻ ከ ሀዋሳ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/wolaitta-dicha-hawassa-ketema-2021-04-16/” width=”100%” height=”2000″]

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ወላይታ ድቻ ከ ሀዋሳ ከተማ

የኮቪድ ተፅዕኖ በከባዱ ያረፈበትን ጨዋታ የተመለከቱ የመጨረሻ መተጃዎችን እነሆ ! በጨዋታው ሁለቱ ተጋጣሚዎች ቀሪዎቹ ተጫዋቾቻቸው በኮቪድ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባጅፋር 1-2 ሰበታ ከተማ

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ ሰበታ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ጅማ አባጅፋርን ከረታበት ጨዋታ…

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ጅማን አሸንፏል

የ19ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ መርሐ-ግብር የሆነው የጅማ እና ሰበታ ጨዋታ በሰበታ ከተማ 2-1 አሸናፊነት…