ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ሀ የመጨረሻ ጨዋታዎች መደረግ ጀምረዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ፌድራል ፖሊስ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

የ20ኛ የጨዋታ ሳምንት አሰልጣኝ ነክ የትኩረት ነጥቦች እና ዓበይት አስተያየቶችን እንደሚከተለው ቃኝተናል። 👉 የአሰልጣኝ አሸናፊ አስተያየት…

ፕሪምየር ሊጉን የሚያስተናግደው የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የማሻሻያ ሥራዎች መጠናቀቃቸው ተገለፀ

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻውን ዙር ጨዋታዎችን ለማስተናገድ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የክልሉ እግርኳስ ፌዴሬሽን…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾችን በዚህ የፅሁፋችን ክፍል ዳሰናቸዋል። 👉…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

20ኛው የጨዋታ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ስድስት ጨዋታዎች ላይ የታዘብናቸው ክለብ ነክ…

አሰልጣኝ ፍስሀ ጥዑመልሳን ወደ ክስ አምርተዋል

ድሬዳዋ ከተማን በዋና አሰልጣኝነት ሲያገለግሉ የቆዩት ፍስሐ ጥዑመልሳን ለፌዴሬሽኑ የክስ ደብዳቤ አስገብተዋል። ፈገግታን በሚጭሩ አስተያየታቸው በብዙዎች…

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የምድብ ድልድል ወጥቷል

የ2013 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የምድብ ድልድል ዛሬ ሲወጣ የሚረግበት ከተማም ወደ አንድ ተሸጋሽጓል። በኢሊሊ…