የአሠልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 4-0 ሀምበሪቾ ዱራሜ

አራት ለምንም ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል። ጳውሎስ ጌታቸው – ወልቂጤ ከተማ…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅቷል

ወልቂጤ ከተማ እና ሀምበሪቾ ዱራሜን ያገናኘው የሁለተኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ-ግብር ወልቂጤ ከተማን ባለ ድል አድርጎ ተፈፅሟል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-0 ጅማ አባ ጅፋር

በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ጅማ አባ ጅፋር መካከል ከተደረገው የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በኋላ ሶከር ኢትዮጵያ ከአሰልጣኞቹ ጋር…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ወልቂጤ ከተማ ከ ሀምበሪቾ ዱራሜ

የሁለተኛ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታን የተመለከቱ መረጃዎች እንዲህ ቀርበዋል። በአሠልጣኝ ጻውሎስ ጌታቸው የሚመራው ወልቂጤ ከተማ ከጅማ አባጅፋር…

ሪፖርት | ኤሌክትሪክ ደረጃውን ያሻሻለበትን ውጤት አስመዝግቧል

በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ጅማ አባጅፋር መካከል የተደረገው የሁለተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ በኢትዮ ኤሌክትሪክን አንድ ለምንም አሸናፊነት…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ጅማ አባጅፋር

ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን ጨዋታን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ተሰናድተዋል። በአዳማ ከተማ አንድ ለምንም ተረተው ውድድሩን የጀመሩት ኢትዮ…

​የአሠልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 4-0 ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከ

ተጠባቂው የረፋዱ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሠልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል። ዘርዓይ ሙሉ –…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወሳኝ ሦስት ነጥብ አሳክቷል

ወንድማማቾችን በተቃራኒ ያፋለመው የአዳማ ከተማ እና ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከ ጨዋታ አዳማን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸናፊ አድርጓል።…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከኮልፌ ቀራኒዮ

የስድስት ክለቦች ውድድር የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች እንደሚከተለው ተዘጋጅተዋል። በመጀመሪያው የውድድሩ ጨዋታ ድል…

የሁለተኛ ቀን ወሳኝ ሦስት ጨዋታዎች ዳሰሳ

የትግራይ ክልል ክለቦች በሊጉ ካልተሳተፉ እነርሱን ለመተካት የሚደረገው ፍልሚያ ነገ በሦስት ጨዋታዎች ቀጥሎ ይደረጋል። ባሳለፍነው ዓርብ…