የኢትዮጵያ እግርኳስ ደጋፊዎች ማኅበር ተቋቁሟል

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ደጋፊዎችን በአንድነት ለማሰባሰብ ዓላማ ያለው የደጋፊዎች ማኅበር ከሰሞኑን ተመስርቷል። በሁሉም የሊግ እርከን፣ በሁለቱም ፆታዎች እና በሁሉም የእድሜ ክልል ያሉ ክለቦችን የሚደግፉ ኢትዮጵያዊያንን...

ሦስቱ የትግራይ ክልል ክለቦች በሊጉ የመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው አሳወቁ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ከሦስቱ የፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ጋር ባደረገው ውይይት ክለቦቹ በቀጣዩ የውድድር ዘመን የመሳተፍ ፍላጎታቸውን እንደገለፁ አስታውቋል። ፌዴሬሽኑ ይፋ ያደረገው መረጃ ይህንን...

የፈረሰኞቹ የግብ ዘብ የመኪና አደጋ ደርሶበታል

ዘንድሮ ሦስተኛ ዓመቱን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያሳለፈው ግብ ጠባቂ ከቤተሰቦቹ ጋር መኪና እያሽከረከረ አደጋ እንደደረሰበት የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል። የውጪ ግብ ጠባቂዎችን በማስፈረም የሚታወቁት ቅዱስ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ26ኛ ሳምንት ምርጥ 11

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎችን በመንተራስ ሶከር ኢትዮጵያ ይህንን የምርጦች ቡድን ሰርታለች። አሰላለፍ: 4-3-3 ግብ ጠባቂ ተክለማርያም ሻንቆ - ኢትዮጵያ ቡና በመጨረሻው ሳምንት...