በፕሪምየር ሊጉ ለመሳተፍ የሚደረገው ውድድር ነገ ይጀምራል

የትግራይ ክልል ክለቦች በሊጉ የማይሳተፉ ከሆነ እነርሱን ለመተካት የሚደረገው ውድድር ነገ የሚጀምር ሲሆን የመጀመሪያ ቀን ሦስት…

የስድስቱ ክለቦች ውድድር የደንብ ውይይት እና የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ተከናውኗል

በ2014 የትግራይ ክልል ክለቦች በፕሪምየር ሊግ ካልተሳተፉ በሚል በስድስት ክለቦች መካከል የሚደረገው ውድድር በነገው ዕለት የሚጀመር…

የስድስቱ ክለቦች ውድድር ዕጣ ወጥቷል

የትግራይ ክልል ክለቦች በ2014 የማይወዳደሩ ከሆነ ለመተካት በሁለተኛው አማራጭ ውድድር ላይ የሚሳተፉት የስድስቱ ክለቦች የዕጣ ማውጣት…

እስራኤል እና ኢትዮጵያ አቻ ወጥተዋል

የኢትዮጵያ እና እስራኤል ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኖች ሁለተኛ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ዛሬ ተደርጎ በአቻ ውጤት…

ዋልያው ባህር ዳር ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል

በሴካፋ ውድድር ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ውድድሩ በሚደረግበት ባህር ዳር ከተማ ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከእስራኤል አቻው ጋር አብሮ ለመስራት ስምምነት ፈፀመ

በኢትዮጵያ እና እስራኤል እግርኳስ ፌዴሬሽኖች መካከል በተፈጠረው እግርኳሳዎ ግንኙነት ሁለቱ አካላት አብሮ ለመስራት ይፋዊ ስምምነት ፈፅመዋል።…