ወላይታ ድቻ መንቃት ጀምሯል

በበርካታ ደጋፊዎች በዚህ ሁለት ቀናት ተቃውሞን ያስተናገደው ወላይታ ድቻ የሦስት ነባር ተጫዋቾችን ውል ለማራዘም ቅድመ ስምምነት…

መከላከያ ከከፍተኛ ሊጉ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩት መከላከያዎች በትናንትናው ዕለት የአራት ነባር ተጫዋቾችን ውል ያደሱ ሲሆን አሁን ደግሞ ሦስት…

የጣና ሞገዶቹ ሦስተኛ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል

በዛሬው ዕለት በይፋ ወደ ዝውውር ገበያው የገቡት ባህር ዳር ከተማዎች ሦስተኛ ተጫዋቻቸውን ወደ ስብስናቸው ቀላቅለዋል። አሠልጣኝ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ አሁንም ተጫዋች ማስፈረሙን ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊው ሀዋሳ ከተማ የአዳዲስ ፈራሚዎችን ቁጥር ወደ አስራ ሁለት ያደረሰ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 3-3 ኤርትራ

የሴካፋ የመክፈቻ መርሐ-ግብር የሆነው የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጨዋታ በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሠልጣኞች አስተያየታቸውን…

የሴካፋ መክፈቻ ጨዋታ ስድስት ግቦችን ተስተናግዶበት በአቻ ውጤት ተጠናቋል

ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ያገናኘው የሴካፋ የመጀመሪያ ጨዋታ ከማራኪ እንቅስቃሴ ጋር 3-3 ተጠናቋል። በጨዋታው ጅማሮ የኤርትራ ከ23…

ባህር ዳር ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱን የቀጠረው ባህር ዳር ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ፡፡ አሰልጣኝ አብርሀም ወደ ክለቡ መቀላቀላቸውን ተከትሎ…

አዳማ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ አግኝቷል

ወደ ፕሪምየር ሊጉ ውድድር በድጋሚ የመመለስ ዕድልን ያገኘው አዳማ ከተማ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን ቀጥሯል፡፡ የ2013 ቤትኪንግ…

ሴካፋ 2021| የዋልያዎቹ አስላለፍ ታውቋል

ከሁለት ሰዓታት በኋላ የኤርትራ አቻውን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ አሰላለፍ ታውቋል። 41ኛው የምስራቅ እና መካከለኛው…