የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ያደጉ ክለቦችን አሳውቋል

በሀዋሳ ከተማ አስተናጋጅነት ከሀምሌ 19 ጀምሮ እየተደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ያለፉ…

የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ቅዳሜ ይደረጋሉ

የምድብ ጨዋታዎቹን ያገባደደው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ አንደኛ ሊግ የሚገቡ ቡድኖችን ለመለየት ቅዳሜ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች…

መጣባቸው ሙሉ ማረፊያው ታውቋል

የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ መጣባቸው ሙሉ በፋሲል ከነማ ካሳደጉት አሠልጣኝ ጋር ዳግም የተገናኘበትን ዝውውር አጠናቋል፡፡ በዛሬው ዕለት…

ኦኪኪ አፎላቢ ፊርማውን አኑሯል

ድረ-ገፃችን ከሰዓታት በፊት ባስነበበችው መረጃ መሠረት ወደ ፋሲል ከነማ የሚያደርገውን ዝውውር ለማገባደድ አዲስ አበባ የደረሰው አጥቂ…

ጋናዊው አጥቂ ዝውውሩን አጠናቋል

አጥቂው ኦሴ ማውሊ በይፋ የባህር ዳር ከተማ ተጫዋች ሆኗል፡፡ ከቀናት በፊት ወደ ባህር ዳር ለማምራት ከስምምነት…

ማሊያዊው አጥቂ ወደ ድሬዳዋ ከተማ አምርቷል

በዛሬው ዕለት መሳይ ጳውሎስን ያስፈረመው ድሬዳዋ ከተማ ማሊያዊውን አጥቂ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን ውል…

መከላከያ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

ጦሩ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹን ስድስተኛ ፈራሚ በማድረግ ወደ ክለቡ ቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ መሪነት በዝውውር ገበያው…

ድሬዳዋ ከተማ ተከላካይ አስፈርሟል

አዲስ ጎጆ-ወጪ የሆነው ተጫዋች በዛሬው ዕለት ከባለቤቱ ጋር የፎቶ ፕሮግራም ሲያከናውን ወደ ሌላ የሊጉ ክለብ ያመራበትን…

ካሣዬ አራጌ ለክለቡ ደብዳቤ አስገብቷል

የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች ለዝግጅት ቢሾፍቱ ቢደርሱም ዋና እና ረዳት አሠልጣኙ እስከ አሁን ድረስ ወደ ስፍራው አላቀኑም።…

ኦኪኪ አፎላቢ ዝውውሩን ለመጨረስ አዲስ አበባ ገብቷል

ከሳምንታት በፊት ወደ ፋሲል ከነማ ለማምራት ስምምነት የፈፀመው ኦኪኪ አፎላቢ ዝውውሩን ለመጨረስ አዲስ አበባ ደርሷል። 2010…