በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ለፍፃሜ የደረሱ ክለቦች ታውቀዋል
በዛሬው ዕለት በተደረጉ ሁለት የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ምስራቅ ክፍለከተማ እና ዱራሜ ከተማን ለፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል፡፡ (በብሩክ ሀንቻቻ) ወደ 2014 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ውድድር ላይ ለማለፍ ከሐምሌ 18 ጀምሮ በአርባ ስድስት ክለቦች መካከል በአስራ አንድ ምድቦች ተከፍሎ ሲደረግ በቆየው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ቀደም ብሎ አስራ ሁለትRead More →