ንግድ ባንክ ለአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር ልምምድ እየሰራ ይገኛል

በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚከናወነው የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ከፊቱ የዞን የማጣሪያ ውድድር ያለበት…

ብርቱካናማዎቹ የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምሩበትን ቀን ይፋ አድርገዋል

በአሠልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ የሚመሩት ድሬዳዋ ከተማዎች ለ2014 የሊጉ ውድድር ዝግጅት የሚያደርጉበት ቦታ እና የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል።…

የአርሰናሉ አማካይ ከኢትዮጵያው ጨዋታ ውጪ ሆኗል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የጋና ስብስብ ውስጥ የነበረው ቶማስ ፓርቲ ባጋጠመው ጉዳት ከጨዋታው ውጪ መሆኑ ተገልጿል።…

ጦሩ ጋናዊ የግብ ዘብ አስፈርሟል

የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ቢሾፍቱ ላይ እያከናወነ የሚገኘው መከላከያ ከደቂቃዎች በፊት ግብ ጠባቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ…