በኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፉ ቡድኖች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ አዳማ ከተማ፣ ኢትዮጵያ ቡና፣ አርባምንጭ ከተማ…

በጅማ አባጅፋር ግማሽ ዓመቱን ያሳለፈው አጥቂ ወደ ህንድ አምርቷል

በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ጅማ አባጅፋርን ተቀላቅሎ የነበረው ግዙፍ አጥቂ ወደ ህንድ ሊግ ማምራቱ ታውቋል። ጋናዊው የአጥቂ…

ድሬዳዋ ከተማ የአጥቂውን ውል አራዝሟል

በብርቱካናማዎቹ መለያ ጥሩ ዓመት ያሳለፈው አጥቂ ለተጨማሪ ዓመት በክለቡ ውሉን አራዝሟል፡፡ በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የአህጉሪቱን ጨዋታዎች ይመራሉ

በርከት ያሉ የሀገራችን ዳኞች የአህጉሪቱን የቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ውድድሮች እንደሚመሩ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። የአፍሪካ…

ንግድ ባንክ ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ ጋር የዛንዚባሩን ክለብ አሸንፏል

ኬንያ ላይ የሴካፋ ዞን የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር እያደረገ የሚገኘው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዛንዚባሩን ክለብ ኒው…

ወልቂጤ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

ወልቂጤ ከተማ ለ2014 የሊጉ ውድድር ዝግጅት የሚያደርጉበት ቦታ እና የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል። ከሊጉ ወርዶ የነበረ ቢሆንም…

ከሰዓታት በኋላ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታውን የሚያደርገው የባንክ አሰላለፍ ታውቋል

7 ሰዓት ሲል ከዛንዚባሩ ኒው ጄኔሬሽን ጋር የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታውን የሚያደርገውን የኢትዮጵያ ንግድ…

ሽመልስ በቀለ ከግብፁ ክለብ ምስር ለል መቃሳ ጋር ተለያየ?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አማካይ ሽመልስ በቀለ ከግብፁ ክለብ ምስር ለል መቃሳ ጋር ስለመለያየቱ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ።…

ገላን ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

ገላን ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ ያሳደገውን አሰልጣኝ ዳግም ወደ ክለቡ ተመልሷል። በከፍተኛ ሊጉ ያለፉትን ሦስት ዓመታት…