“የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እፈልጋለሁ” ዝድራቭኮ ሎጋሩሲች

የዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ዝድራቭኮ ሎጋሩሲች ሦስት ነጥብ ካስረከቡበት ጨዋታ በኋላ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ጨዋታው እንዴት…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር በአርባምንጭ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል

በባቱ ከተማ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው ከየኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ተሳትፎ ያደረገው አርባምንጭ…

Continue Reading

የዛሬው የኢትዮጵያ እና ዚምባቡዌ ጨዋታ ለምን የቀጥታ ስርጭት አላገኘም?

ዛሬ በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የኢትዮጵያ እና ዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ በፊፋ የዩቲዩብ ቻናል ያልተላለፈበት…

“ይህ ህዝብ ከዚህም በላይ ሌላ ስጦታ ያስፈልገዋል” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ

በባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታዲየም ኢትዮጵያ ዚምባብዌን 1-0 ከረታችበት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታ በኋላ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ…

ዋልያዎቹ እጅግ ወሳኝ ድል በመጨረሻ ደቂቃ አግኝተዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አስቻለው ታመነ ባለቀ ሰዓት ባስቆጠረው የፍፁም ቅጣት ምት ጎል የዚምባቡዌ አቻውን አሸንፏል። የዓለም…

“ይህ የአዲስ ዓመት ስጦታ ነው” – አስቻለው ታመነ ስለወሳኟ ግብ ይናገራል

በመጨረሻ ደቂቃ የማሸነፊያ ግብ ያስቆጠረው አስቻለው ታመነ ስለተጋጣሚው ግብ ጠባቂ አነጋጋሪ ድርጊት እና ስለ ጎሏ ሀሳቡን…

ዋልያውን የሚገጥመው የዚምባቡዌ አሰላለፍ ታውቋል

ኢትዮጵያን የሚገጥመው የዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል። የኢትዮጵያ እና ዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድኖች ዛሬ 10 ሰዓት…

የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል

ከሰዓታት በኋላ ከዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚጫወተው የዋልያው የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል። ኳታር ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ…