የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ስለ ነገው ወሳኝ የፍፃሜ ጨዋታ ይናገራሉ

👉 “ቡድኔን ኢትዮጵያ ላይ ከማውቀው በላይ እዚህ ጠንክሮ አግኝቼዋለሁ” 👉 “120 ሲባል ድሮ እሁድ እሁድ የሚታየውን…

ድንገተኛ የልብ ድካም (SUDDEN CARDIAC ARREST) በእግር ኳስ – ክፍል 2

በእግር ኳስ ውስጥ የሚከሰቱ ጉዳቶች እና ህመሞችን በምንቃኝበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን ከዚህ ቀደም የድንገተኛ የልብ ድካም…

ዋልያዎቹ ለመከላከያ ሠራዊት ደም ለግሰዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ዛሬ ከሰዓት በውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል በመገኘት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም ለግሰዋል። ኳታር…

ሀዋሳ ከተማ የቀድሞው ተጫዋቾቹን በረዳት አሰልጣኝነት ሲሾም የብርሀኑ ወርቁን ውልም አድሷል

ሀዋሳ ከተማ የቀድሞው ሁለት ተጫዋቾቹን ተጨማሪ ረዳት አሰልጣኝ አድርጎ ሲሾም የብርሀኑ ወርቁ ውልም ለተጨማሪ ዓመት ተራዝሟል፡፡…

ሲዳማ ቡና ግብጠባቂ አስፈርሟል

አስቀድሞ ወደ ሀድያ ሆሳዕና አምርቶ የነበረው ግብጠባቂ ለሲዳማ ቡና ፈርሟል። በአሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ እየተመራ መቀመጫ ከተማው…