ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል

የተጠናቀቀውን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ውድድርን ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ ያጠናቀቀው መከላከያ የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹን…

አዲስ አበባ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ

በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው አዲስ አበባ ከተማ ሁለት የውጪ ዜጋን ጨምሮ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን…

ኢትዮጵያዊያን እንስት ዳኞች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ለመዳኘት ወደ ኬንያ ያመራሉ

ኮስታሪካ ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነውን መርሐ-ግብር ለመዳኘት አራት እንስት የሀገራችን ዳኞች…

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ተጋባዡ ክለብ እንደማይሳተፍ ታውቋል

የደቡብ ሱዳኑ ክለብ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እንደማይሳተፍ ሲታወቅ በምትኩ አንድ የፕሪምየር ሊግ ክለብ መግባቱ ተረጋግጧል።…

ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ ተከላካይ አስፈረመ

የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በሀዋሳ ከተማ እየሰራ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ የመሐል ተከላካይ በዛሬው ዕለት አስፈርሟል። በርከት…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል

ከሩዋንዳ አቻው ጋር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ከፊቱ ያለበት የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች  የሴቶች ብሔራዊ ቡድን…

ስልጤ ወራቤ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ የሚገኘው ስልጤ ወራቤ አዲስ አሰልጣኝ በይፋ ቀጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በምድብ ሐ…

የዋልያዎቹ ቀጣይ ተጋጣሚ ለተጫዋቾቿ ጥሪ አቅርባለች

መስከረም 26 እና 30 ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የሚያደርገው የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ…

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለሀያ አምስት ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል

በዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣርያ ላይ እየተካፈለ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለቀጣይ ሁለት ጨዋታዎች ዝግጅት ለተጫዋቾች ጥሪ…