ቅድመ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

አዞዎቹን ከነብሮቹ የሚያገናኘው የሦስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ሊጉን በሽንፈት ጀምረው የነበሩት ሁለት ቡድኖች በዚህ…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የሦስተኛ ሳምንት የአራተኛ ቀን የሊጉን የመጀመሪያ ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ዓመቱን በድል ጀምረው በሁለተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 0-3 አዲስ አበባ ከተማ

የአዲስ አበባ ከተማ የውድድር ዓመቱን የመጀመርያ ሦስት ነጥብ መከላከያ ላይ ካስመዘገበ በኃላ አሰልጣኞቹ ተከታዮን አስተያየት ለሱፐር…

ሪፖርት | አዲስ አበባ ከተማ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ጎል ሸምቷል

ያልተጠበቀ ውጤት ባስመዘገበው የምሽቱ ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ መከላከያን 3-0 መርታት ችሏል። መከላከያ ከሰበታ ከተማ ድሉ…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | መከላከያ ከ አዲስ አበባ ከተማ

ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አብረው ወደ ሊጉ ያደጉት መከላከያ እና አዲስ አበባ ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ ከመጀመሩ በፊት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ሰበታ ከተማ

ያለ ግብ በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ካሣዬ አራጌ –…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና ሰበታ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

ሰበታ ከተማዎች የተሻሉ የግብ እድሎችኝ ቢያገኙም በተጫዋቾቻው ደካማ የውሳኔ አሰጣጥ ከኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተው ለመውጣት ተገደዋል።…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሰበታ ከተማ

የሦስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች እንደሚከተለው ተሰናስለዋል። በሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታ ከሲዳማ ቡና ጋር አቻ…

አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ለተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል

ለዓለም ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎችን ለማድረግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ለተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል።…

ቅድመ ዳሰሳ | መከላከያ ከ አዲስ አበባ ከተማ

በዕለተ እሁዱ ሁለተኛ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ከከፍተኛ ሊጉ አብረው ከመጡ ቡድኖች ውስጥ የሆኑት መከላከያ…

Continue Reading