የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ

የአዳማ ከተማ የዝግጅት እና መጪው ጊዜ እንዲህ ይዳሰሳል። 2007 ላይ ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊግ ካደገ ወዲህ…

ኢትዮጵያ ቡና እና ቤቲካ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራርመዋል

ኢትዮጵያ ቡና የስፖርት ውርርድ ኩባንያ ከሆነው ቤቲካ ጋር የአምስት ዓመታት የስፖንሰርሺፕ ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርሟል። 11፡00…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታን ይመራሉ

አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የፊታችን ቅዳሜ በናይሮቢ የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታን እንደሚመሩ ታውቋል፡፡ የ2021 የካፍ ቻምፒዮንስ…

የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ

የጦና ንቦቹን የዝግጅት እና የመጪው ውድድር ጊዜ መልክ በዚህ መልኩ ቃኝተናል።   2006 ላይ ወደ ሊጉ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ15 ዓመት በታች ፓይለት ፕሮጀክት የመክፈቻ ፕሮግራም ተካሄደ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለክልሎችና ለከተማ መስተዳድሮች ከ15 ዓመት በታች ለሆኑ ወንድና ሴት ታዳጊ ወጣቶች የስልጠና ኘሮጀክቶች…

የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር

ቀጣዩ የውድድር ዘመን ዳሰሳ ትኩረታችን የሚሆነው ጅማ አባ ጅፋር ነው። ጅማ ከተማ ከከፍተኛ ሊጉ ባደገበት 2010…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ደጋፊዎች ማኅበራት ጥምረት የመጀመሪያ ጠቅላላ ጉባዔውን ሊያካሂድ ነው

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ደጋፊዎች ውህደት የተቋቋመው የኢትዮጵያ እግርኳስ ደጋፊዎች ማኅበራት ጥምረት ህጋዊ እውቅናውን ለማግኘት…

ዐፄዎቹ ዋናውን የሊጉን ዋንጫ የሚረከቡበት ቀን ታውቋል

የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ክለብ የሆነው ፋሲል ከነማ በልዩ ይዘት የተዘጋጀውን ዋናውን ዋንጫ የሚረከብበት ቀን…

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ሜዳ ከካፍ ባለሙያ ምክረ ሀሳብ ተቀበለ

ባሳለፍነው ዓመት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግን ማስተናገድ የቻለው የጅማ ዩኒቨርስቲ ሜዳ በካፍ በተወከሉ ባለሙያ ጉብኝት ተደርጎበታል። ለመንግስት…