ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ጌዲኦ ዲላ የአሰልጣኙን ውል ሲያራዝም አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ጠንካራ ተፎካካሪ ከሆኑ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ጌዲኦ ዲላ የአሰልጣኙን…

“እግርኳስን በማያውቁ ሰዎች የተወሰነብኝ ውሳኔ ከእግርኳሱ አያርቀኝም ” – አሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር

አዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ክለብ አሰልጣኝ እስማኤል አበቡበከርን ከኃላፊነታቸው ማሰናበቱን ተከትሎ አሰልጣኙ በዚህ መልኩ ለሶከር ኢትዮጵያ…

ከፍተኛ ሊግ | ገላን ከተማ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

የቀድሞው አሰልጣኙን በድጋሚ የቀጠረው የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ገላን ከተማ አስራ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የነባሮቹንም ውልም…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ – የሶከር ኢትዮጵያ የሦስተኛ ሳምንት ምርጥ 11

ከቀናት በፊት የተቋጨው የዘንድሮው ውድድር ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎችን በመመርኮዝ ቀጣዩን ምርጥ ቡድን ሰርተናል። አሰላለፍ – 3-4-1-2…

Continue Reading

አዲስ አበባ ከተማ አሠልጣኙን ለማሰናበት ውሳኔ አሳልፏል

አዲሱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለብ ከሜዳ ውጪ በተፈጠረ ጉዳይ አሠልጣኙን ማሰናበቱን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። በ2013 የኢትዮጵያ…

ድሬዳዋ ከተማ ከማልያ ስፖንሰሩ ጋር ይፋዊ ስምምነት ሊፈፅም ነው

ከቅርብ ጊዜዓት ወዲህ ወደ እግርኳሱ ብቅ በማለት በአጋርነት እየሠራ የሚገኘው ኤልአውቶ ግሩፕ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ይፋዊ…

ባህር ዳር ከተማ 10 አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮቹንም ውል አድሷል

ወደ ኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ባሳለፍነው ዓመት ያደገው ባህር ዳር ከተማ 10 አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም እና…

ኢትዮጵያዊቷ ዳኛ ወሳኙን ጨዋታ ትመራለች

በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚደረገው ውድድር በነገው ዕለት የሚከናወነውን ትልቅ ጨዋታ ኢትዮጵያዊቷ የመሐል ዳኛ በአርቢቴርነት ትመራዋለች። የአፍሪካ…