ሙጂብ ቃሲም ስለ አልጄርያ ቆይታው እና የመጀመርያ ጎሉ ይናገራል

ፋሲል ከነማን ለቆ ለሦስት ዓመታት ለአልጄሪያው ክለብ ጄኤስ ካቢሌ ለመጫወት ፊርማውን ያኖረው ኢትዮጵያዊው አጥቂ ሙጂብ ቃሲም…

ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ ተካፋዩ ሻሸመኔ ከተማ አሰልጣኝ ኤፍሬም ዓለምነህን በዋና አሰልጣኝነት ሲሾም ረዳቱንም አሳውቋል፡፡…

የ2014 ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የጥቅምት ወር የሶከር ኢትዮጵያ ምርጦች

የዘንድሮው የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሦስት ሳምንት ጨዋታዎች ተካሂደዋል። በ36ቱ ጨዋታዎች ላይ በመመስረትም እንደተለመደው…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ አጥቂ አስፈርሟል

የወቅቱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመጨረሻ ዝውውሩን አከናውኗል። በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው ኢትዮጵያ…

የከፍተኛ ሊግ ውድድር የጅማሮ ቀን ተራዘመ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን የጅማሮ ቀን ተገፍቷል፡፡ በሦስት ምድቦች ተከፍሎ እንደሚደረግ የሚጠበቀው የ2014 የኢትዮጵያ…