ከፍተኛ ሊግ | ንግድ ባንክ በአዲስ መልክ በ25 ተጫዋቾች ቡድኑን አዋቅሮ ዝግጅቱን ጀምሯል

በአዲስ መልክ የተቋቋመውና አሠልጣኝ ደጋረገ ይግዛውን የቀጠረው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 25 ተጫዋቾችን በማስፈረም ዝግጅቱን ሲጀምር በዛሬው…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተጨማሪ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

ከወራቶች በፊት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ቀላቅሎ የነበረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምስት ወጣቶችን ጨምሮ በድምሩ አስራ አንድ…

ከፍተኛ ሊግ | ቤንች ማጂ ቡና አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

በአሰልጣኝ አረጋይ ወንድሙ እየተመራ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እየከወነ የሚገኘው ቤንች ማጂ ቡና አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ በተጎዳችው ዓባይነሽ ኤርቄሎ ምትክ አዲስ ግብ ጠባቂ አስፈረመ

መከላከያ ዓባይነሽ ኤርቄሎ በጉዳት በዚህ ዓመት በሜዳ ላይ የማንመለከታት በመሆኑ በምትኩ አዲስ ግብ ጠባቂ የግሉ አድርጓል፡፡…

አሠልጣኝ ፍሬው ለ22 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከቀናት በኋላ ከቦትስዋና ጋር ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን…