በሲዳማ ክልል የወጣው የሰዓት እላፊ ገደብ የፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች ላይ ተፅዕኖ ይኖረው ይሆን?

የዘንድሮ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሀዋሳ ከተማ ጅማሬውን በማድረግ እየተከናወነ ሲገኝ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ…

ፋሲል ሁለት ተጫዋቾቹ ወደ ሜዳ ሲመለሱለት የሁለቱን ግልጋሎት አሁንም አያገኝም

ሊጉን እየመሩ የሚገኙት ፋሲል ከነማዎች ከጉዳት ሁለት ተጫዋቾችን ሲያገኙ የሌሎች ሁለት ተጫዋቾችን ግልጋሎት በአንፃሩ አሁንም አያገኙም፡፡…

ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮጵያ መድን አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም በርከት ያሉ ወጣቶችንም አሳደጓል

የቀድሞው አሰልጣኙ በፀሎት ልዑልሰገድን ከወር በፊት የሾመው ኢትዮጵያ መድን የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅሞ የነባር ተጫዋቾችን ኮንትራትም…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን ጀምሯል

ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ 22 ተጫዋቾችን የጠራው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት ለወሳኙ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት መርሐግብር ለቀናት ተራዝሟል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአንደኛ እና የሁለተኛ ዲቪዚዮን ውድድር የዕጣ ማውጫው ቀን ለቀናቶች ተገፍቷል፡፡ የ2014 የኢትዮጵያ…

የትልቁን ውድድር የፍፃሜ ጨዋታ ኢትዮጵያዊቷ ዳኛ ትመራዋለች

በግብፅ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘውን የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ የሀገራችን እንስት ዳኛ እንደምትመራው ታውቋል። ስምንት…