ወላይታ ድቻ የዕግድ ውሳኔ ተላለፈበት

ውል እያለው ተሰናብቶ በነበረው የግራ መስመር ተከላካይን በተመለከተ ፌዴሬሽኑ  የወሰነው ውሳኔን ተግባራዊ ባላደረገው ወላይታ ድቻ ላይ…

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በ5ኛ የጨዋታ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋች የዚህኛው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 አቡበከር…

ሲዳማ ቡና የዲሲፕሊን ውሳኔ ተወሰነበት

በሲዳማ ቡናን ከወራት በፊት ባገደው የህክምና ባለሙያ ዙርያ የዲሲፒሊን ውሳኔ ተወስኖበታል። ሲዳማ ቡና የህክምና ባለሙያ (ወጌሻ)…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

የ5ኛ የጨዋታ ሳምንት በክለቦች ዙርያ ያተኮሩ ዓበይት ጉዳዮች የመጀመሪያ ፅሁፋችን ክፍል ናቸው። 👉 ወላይታ ድቻ ማስገረሙን…

ሀድያ ሆሳዕና ታግዷል

ከሜዳው ውጭ ባሉ ጉዳዮች የተለያዩ ውሳኔዎች እየተላለፈበት የሚገኘው ሀዲያ ሆሳህና የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበታል። ከዚህ ቀደም አሰልጣኝ…

ኢትዮጵያዊያን እንስት ዳኞች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታን ይመራሉ

አራት ኢትዮጵያዊያን ሴት ዳኞች የዓለም ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታን ለመምራት ወደ ዩጋንዳ ያቀናሉ፡፡ ኮስታሪካ…

“የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን” አቶ ባህሩ ጥላሁን

ትናንት የተደረገው የሲዳማ ቡና እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ከመጀመሩ አስቀድሞ የዕለቱ ዳኛን አስመልክቶ ሲዳማ ቡና በፃፈው…

Continue Reading