የዋልያዎቹ አሰልጣኞች ከፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ጋር ይወያያሉ

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና ረዳቶቻቸው ከፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ጋር በነገው ዕለት በሀዋሳ ይወያያሉ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

ወደ ካሜሩን ስለሚደረገው ጉዞ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከሲሳይ አድርሴ ኘሮሞሽን ጋር በመሆን ወደ ካሜሩን በሚያቀኑ ደጋፊዎች ዙርያ በሸራተን አዲስ…

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

ላለፉት አራት ቀናት ሲካሄድ በቆየው የስድስተኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች የሁለተኛው ፅሁፋችን…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ መርሐ ግብር ታውቋል

የኢትዮጵያ ሁለተኛው የሊግ እርከን የሆነው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ መርሐ ግብር ታውቋል። በአዲስ ድልድል በሦስት ምድቦች 30…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

የስድስተኛ የጨዋታ ሳምንት ትኩረት የሚሹ ክለባዊ ጉዳዮች የመጀመሪያው ፅሁፋችን አካል ነው። 👉 ሀዲያ ሆሳዕና 2.0 =…

Continue Reading

ኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድንን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል

👉🏼 “በእግርኳስ አክብደንም አቅለንም የምናየው ቡድን የለም።” 👉🏼 “ተጫዋቾቼ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ጠንቅቀው አውቀው የሚጫወቱ ናቸው።”…

ጅማ አባጅፋር የአሠልጣኝ ቡድን አባላቱ ላይ ደብዳቤ ፅፏል

በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የሚገኘው ጅማ አባጅፋር በወቅታዊ የክለቡ ውጤት ዙሪያ ለአሠልጣኝ ቡድን አባላቱ ደብዳቤ ፅፏል።…

የኢትዮጵያ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ቡድን ለመልሱ ጨዋታ ዝግጅት ጀመረ

ከድል የተመለሱት ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከአስራ ሁለት ቀን በኃላ ላለው የመልስ ጨዋታ ዝግጅታቸውን…