በሀዋሳ ሲሰጥ የቆየው የካፍ ዲ ላይሰንስ ስልጠና ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና በሲዳማ ክልል እግርኳስ ፌዴሬሽን ጥምረት የተዘጋጀው የካፍ ዲ ላይሰንስ የአሰልጣኞች ስልጠና ለአስራ…

የከፍተኛ ሊግ አንደኛ ሳምንት የእሁድ ጨዋታዎች ውሎ

ትናንት የተጀመረው የ2014 የኢትዮጵያ ከፍተና ሊግ ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ በሦስት ምድቦች ስድስት ጨዋታዎች ተከናውነዋል። ምድብ ሀ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-2 ኢትዮጵያ ቡና

ኢትዮጵያ ቡና ሦስተኛ ተከታታይ ድል ድሬዳዋ ላይ ካስመዘገበ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ተከታዩን ብለዋል። ካሣዬ አራጌ –…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ በአቡበከር ሁለት ጎሎች ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን አግኝተዋል

በሰባተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የመጨረሻ መርሐ-ግብር ድሬዳዋ ከተማን ከኢትዮጵያ ቡናን ያገናኘው ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተቋጭቷል። በስድስተኛ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 0-0 ጅማ አባጅፋር

ያለ ግብ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከሁለቱ ቡድን አሠልጣኞች ጋር ቆይታ አድርጓል። መሳይ ተፈሪ –…

ሪፖርት | ከአርባምንጭ ጋር አቻ የተለያየው ጅማ አባ ጅፋር የመጀመርያ ነጥቡን አግኝቷል

በአርባምንጭ እና ጅማ አባጅፋር መካከል የተደረገው የሰባተኛ ሳምንት የአራተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ ውጤት…