ነገ ምሽት 12 ሰዓት የሚደረገውን የወልቂጤ ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። እስካሁን አንድ ጊዜ ብቻ ሽንፈት ካስተናገዱ አራት የሊጉ ክለቦች ተርታ የሚገኘው ወልቂጤ ከድል ማግስት ሌላኛውን ከአሸናፊነት ከመጣ ክለብ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ሲጠበቅ ቡድኑም ጨዋታውን አሸንፎ ከሊጉ መሪ ፋሲል ጋር ነጥቡን ለማስተካከል እያለመ ወደ ሜዳ እንደሚገባ ይታሰባል። በሰባተኛRead More →

ያጋሩ

ከሽንፈት እና ከአቻ ውጤት በኋላ ወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚያፋልመው ጨዋታ ላይ ተከላዮቹ ነጥቦች ተነስተዋል። ከሊጉ መሪ ፋሲል ከነማ በሁለት ነጥቦች ብቻ የሚርቀው ወላይታ ድቻ ዳግም ሦስት ነጥብ በማግኘት የሊጉን መሪነት ለመቆናጠጥ ነገ ብርቱ ፉክክር እንደሚያደርግ ይገመታል። የአሠልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ቡድን ሊጉን በሽንፈት ቢጀምርም ሳይጠበቅ ቀስ በቀስ የደረጃ ሰንጠረዡRead More →

ያጋሩ

በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው የምሽቱ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ ደምሰው ፍቃዱ – አዲስ አበባ ከተማ በዕቅዳቸው ደስተኛ ስለመሆናቸው ደስተኛ ነኝ። ምክንያቱም ባለፈው ከሽንፈት ነው የመጣነው። መጫወት የሚገባንን መንገድ በደንብ ሰርተን እንዲሁም ደግሞ ማሸነፍ እንደሚገባን ተነጋግረን ነው የገባነው። ከተሸናፊነት እስከመጣን ድረስ የተሻለ ነገር ማሳየት ነበረብን ፤ ልጆቹምRead More →

ያጋሩ

ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ ረፋድ አከናውኗል። በአሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከወራት በፊት በዩጋንዳ አስተናጋጅነት በተከናወነው የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ላይ አሸናፊ ሆኖ መመለሱ ይታወሳል። ከሻምፒዮንነት መልስ በኮስታሪካ አስተናጋጅነትRead More →

ያጋሩ

የምሽቱ ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማን አገናኝቶ በ1-1 ውጤት ተጠናቋል። አዲስ አበባ ከተማ ከወልቂጤው ሽንፈት አንፃር ጉዳት የገጠመው ግብ ጠባቂው ዳንኤል ተሾመን በዋኬኔ አዱኛ ፣ ተከላካዩ ሳሙኤል አስፈሪን በዘሪሁን አንሼቦ እንዲሁም አማካዩ ብዙአየሁ ሰይፉን በሙሉቀን አዲሱ በመተካት ጨዋታውን ጀምሯል። ሀዋሳዎች በበኩላቸው ሰበታን ካሸነፉበት ጨዋታ ግራ መስመር ተከላካይ ቦታRead More →

ያጋሩ

እጅግ አወዛጋቢ የነበሩ የዳኝነት ውሳኔችን ከተመለከተንበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ሙሉጌታ ምኅረት – ሀዲያ ሆሳዕና ስለማጥቃት አፈፃፀማቸው “ሊጉ በጣም ከባድ ነው ስትመራ እና ስትመራ ያለው ነገር በጣም የተለያየ ነው ስተመራ አስጠብቀህ ለመውጣት ትንቀሳቀሳለህ ስትመራ ደግሞ ነቅለህ ለማጥቃት ትሄዳለህ። ከሰራነው አንፃር ከሆነ አጨራረስ ላይ በጣም ስንሰራRead More →

ያጋሩ

አምስት ግቦችን ያስተናገደው የሀዲያ ሆሳዕና እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ በሀዲያ 3-2 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሀዲያ ሆሳዕና መከላከያን በረታበት ጨዋታ ጉዳት የገጠማቸው ብርሀኑ በቀለ እና ኤፍሬም ዘሪሁንን ለዛሬ በፀጋዬ ብርሀኑ እና ፍቅረየሱስ ተወልደብርሀን ለውጦ ወደ ሜዳ ሲገባ ድሬዳዋ ከተማዎች ደግሞ ከኢትዮጵያ ቡናው ሽንፈት አብዱርሀማን ሙባረክን በሙኀዲን ሙሳ ምትክ በመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ አካተዋል።Read More →

ያጋሩ

የዳኞች ኮሚቴ በፌደራል ዳኛ ቢኒያም ወርቅአገኘሁ ውሳኔ ላይ የተነሳውን ቅሬታ ተመልክቷል። ቀደም ሲል ባቀረብነው ዘገባ ላይ ባህር ዳር ከተማ በትናንትናው ዕለት ከፋሲል ከነማ ጋር በነበረው ጨዋታ ማብቂያ ላይ ‘በረከት ደስታ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ ተሰጥቶት ጨዋታውን እንዲጨርስ ተደርጓል’ በሚል ለሊግ ካምፓኒው የቅሬታ ደብዳቤ ማስገባቱን ገልፀን ነበር። የዚህን ቅሬታ ጉዳይ የተመለከተ ስብስባRead More →

ያጋሩ

በትናንት ምሽቱ ጨዋታ በረከት ደስታ በሁለተኛ ቢጫ ካርድ ከሜዳ መውጣት ነበረበት ሲል ባህር ዳር ከተማ አመልክቷል። በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየት ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ትናንት ማምሻውን ባህር ዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ ያደረጉት ጨዋታ ያለግብ መጠናቀቁ የሚታወስ ነው። ከውጤቱ ባሻገር ግን ባህር ዳር ከተማ የዳኝነት ስህተት ተፈፅሟል ሲል ለሊግ ካምፓኒው ረፋዱን ባስገባውRead More →

ያጋሩ