​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሽኝት መርሐ-ግብር ተከናውኗል

ምሽቱን በተደረገው የዋሊያዎቹ የሽኝት መርሐ-ግብር ላይ የተገባውን ቃል እና የነበሩ ሁነቶችን እንዲህ እናስነብባችኋለን። ዛሬ ምሽት በስካይላይት…

​አምስት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ መከላከያ ቦሌን አሸንፏል

አመሻሽ ላይ የተደረገው የቦሌ ክፍለ ከተማ እና የመከላከያ ጨዋታ ጦሩን ከመመራት ተነስቶ አሸናፊ አድርጓል። ጥሩ ፉክክር…

​ሀዋሳ እና አዳማ ከተማ ረፋድ ላይ የተደረጉትን የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች አሸንፈዋል

የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ረፋድ ላይ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በይፋ ተጀምሯል። የዘንድሮ የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ…