ሀዋሳ ከተማ የገንዘብ ቅጣት ተላለፈበት

በቤትኪንግ  የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በታዩ የዲሲፕሊን ጥሰቶች ላይ ውሳኔ ሲሰጥ ሀዋሳ ከተማ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

በ9ኛ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች የሦስተኛው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 የአደጋ ጊዜ…

ዜና እረፍት | ዶ/ር ሲራክ ሀብተማርያም አረፉ

ኢትዮጵያ አለኝ ከምትላቸው የካፍ ኢንስትራክተሮች መካከል አንዱ የነበሩት ዶ/ር ሲራክ ሀብተማርያም በድንገተኛ ህመም ህይወታቸው አልፏል፡፡ እግር…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ በመጀመሪያ አጋማሽ በተቆጠሩ ጎሎች አርባምንጭን ረቷል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የመጨረሻ ስድስተኛ ጨዋታ የነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አርባምንጭ ከተማ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች የሁለተኛው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 ከሐብታሙ “ጠፋኸኝ” ወደ ሐብታሙ ገዛኸኝ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ድል ቀንቷቸዋል

የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአንደኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎች ረፋድ ተደርገው አዲስ አበባ ከተማ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

ሊጉ በአፍሪካ ዋንጫ ምክንያት ከመቋረጡ በፊት በነበረው የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮች በተከታዩ…