​ፊፋ ግዙፉ የወልቂጤ የግብ ዘብ ላይ ውሳኔ አሳልፏል

የፊፋ ዲሲፕሊን ኮሚቴ አይቮሪኮስታዊውን ግብ ጠባቂ ሲልቫይን ግቦሆን በጊዜያዊነት እንዳገደ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በላከው መልዕክት…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የሔለን መሰለ ጎል ድሬዳዋን አሸናፊ አድርጋለች

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ስድስተኛ መርሐ-ግብር በሆነው የድሬዳዋ እና አዲስ አበባ ከተማ ጨዋታ በድሬዳዋ…

​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል

ከደቂቃዎች በኋላ የሱዳን አቻውን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል። ዋናው የአፍሪካ ዋንጫ ከመጀመሩ በፊት…

ዋልያው አምስት ተጫዋቾችን እና ሦስት የአሠልጣኝ ቡድን አባላቱን ዛሬ አያገኝም

ምሽት 12:30 ከሱዳን አቻው ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምስት ተጫዋቾችን እና ሦስት…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ እና ባህር ዳር ሶስት ነጥብ አግኝተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት መርሀግብር ረፋድ ላይ ተደረገው ኢትዮጽያ ንግድ ባንክ…